Vacancy Announcement
Ethiopian Construction Works Corporation-Geosynthetics Industrial Works PLC. ECC-GIW
S. N. | Job title | Required Quantity | Required Qualifications & Experience | Salary in Birr |
1 | Main Cashier | 1 | From recognized college /TVET level IV /10+3/ diploma in Accounting/ Banking & Insurance or other relevant field of study and 2 years related work experience and operating different type of cash register machine
Or From recognized college/ TVET level III /10+2/ certificate in Accounting/ Banking & Insurance or other relevant field of study and 4 years related work experience and operating different type of cash register machine |
21,904.00
|
ስለዚህ በድርጅቱ ለመቀጠር ፍላጎት ያለው አመልካች በግንባር በመቅረብ ወይም info@giwethiopia.com.et email address of ECC-GIW CV ብቻ በመላክ መመዝገብ ይቻላል፡፡ አመልካቾች ለፈተና ሲጠሩ ወይም በግንባር ሲያመለክቱ ዋናውን የትምህር ማስረጃ ከነፎቶኮፒው እና 1 ጉርድ ፎተግራፍ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡የድርጅቱ የሥራ ቦታ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አጠገብ ከአሽከሪካሪዎች ማሰልጠኛ ወረድ ብሎ የኢትዮጵያ ኮንሥትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የቀደሞ ውሃ ሥራዎች (ውሃ ልማት) ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፣
- የምዝገባ ጊዜ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
- ሁሉም የሥራ ልምዶች ከምረቃ ወይም ከሥልጣና በኋላ መሆን አለባቸው፡፡
- ሥርዝ ድልዝ ያለው ወይንም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ በሕግ ያስቀጣል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-4395503-06 ወይም በ0114-717274 ደውለው ይጠይቁ ወይም የድርጅቱን ዌብ ሳይት www.giwethiopia.com.et Tender & Vacancy ይጎብኙ፡፡